Sile Hiwot Tv
Sile Hiwot Tv
Sile Hiwot Tv

תגובות
 1. ቲጂ የአባቷ ልጅ

  ቲጂ የአባቷ ልጅ34 דקות לפני

  በአሁኑ ጊዜ የሚታመን ሰው የለም ምንም የማያውቀውን ልጅ ህይወቱ ተበላሸ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

 2. TL

  TLשעה לפני

  ተራኪው ድምጹም አተራረኩ በጣም ደስ ይላል

 3. Tt Yy

  Tt Yyשעה לפני

  ወይኔ ከእንደዝህ አይነት ሂወት ይሰዉረን

 4. Aedu Aedu

  Aedu Aedu2 שעות לפני

  Ere medhanie alem endem ale????? Besmamm

 5. yosi Yosef

  yosi Yosef2 שעות לפני

  በትግራይ ህዝብ ደም የጨፈራቹ ባለጌዎች ኢትዮጵያውያን በ ባእድ አገር 🇦🇪🇸🇴🇪🇷🇪🇹 በጭካኔ ያስደፈራቹን ኢትዮጵያውያን 😐ልጅ አባቱን ገደለ አባት ልጁን በላው መስማት ለናንተ ሙዚቃ ነው !! እንኳን ትግራዋይ ሆንኩ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ትግራይ ታሸንፋለች

 6. ቲጂ የአባቷ ልጅ

  ቲጂ የአባቷ ልጅ3 שעות לפני

  የኑሮ ውድነት ሠላም ማጣት ተጨምሮ ሰው ጭንቅላቱ ዞረ እግዚአብሔር ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

 7. United Ethiopia

  United Ethiopia3 שעות לפני

  አሪፍ ነው አስተማሪም ግን እኮ ደብዳቢዎችውም ሊያዙ ይገባ ነበር ጥብቅ ክትትል እና ሳሚ እራሱ ሊመራ ይችል ነበር !! ህግ ፣ህግ አስከባሪው እና ህብረተሰቡ ቢተባበር ይቻላል ሜሪ ፣ በርቱ አስተማሪ ነው ብስራት የዋዜማዋ አድናቂሽ ነኝ !!

 8. እሙ ያሲን

  እሙ ያሲን3 שעות לפני

  አውዙቢላሂ ሚነሸይጣን እረጂም ወይ ጉድ

 9. Mihret Mulugeta

  Mihret Mulugeta3 שעות לפני

  Anchi benatesh program eyemeretesh ataqerbim ende? Koy lela sew endih aynet wenjel endisera aygefafam? Lene Tiru aydelem. Biyans Biyans titlun lela madreg neberebesh. Lanchi show bizu sew temelkach lemagnet new yemimeslew!! Bewnet betam yidebral!

 10. Elias Boron

  Elias Boron3 שעות לפני

  ፖሊሶች ግን ሙዳችሀው አይመስጥም

 11. Endale Yalew

  Endale Yalew4 שעות לפני

  ✋✋

 12. Obse Hika

  Obse Hika5 שעות לפני

  Sle hiwot program beggut yemitebek program new ketezegaw dose ylk yenante yaguagal bertu

 13. xventer

  xventer6 שעות לפני

  Thank you 🙏 guys. Dear God save me from evil 🦹‍♀️ friends.

 14. Teduada Solomon

  Teduada Solomon7 שעות לפני

  በመጀመሪያ አሯሯጣቼው በጣም አስቀውኝ ነበር ለካ የሚያሣዝነውን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን መተሳሰብን መፈቃቀርን ይስጠን መፎካከርን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን በርቱ ትልቅ መልእክት አለው

 15. Tsegi

  Tsegi7 שעות לפני

  በጣም ያማል

 16. Aster Aster

  Aster Aster7 שעות לפני

  በጣም ይግርማል

 17. Teduada Solomon

  Teduada Solomon7 שעות לפני

  ባሏን ጎዳሁ ብላ። ምኗን በጋሬጣ ነው ያሉ። ክክክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም። ባሏን ለጓደኛዋ አስተዋውቃ የባሰ ጉድ አመጣች ወይ አለመተማመን

 18. Bzuwerq 'Ethiopia

  Bzuwerq 'Ethiopia8 שעות לפני

  በጣም እሚገርም ህፃን ወድም ነዉ። ወድም መከታ ነዉ ሲባል እኮ እዉነት ነዉ 👏

 19. Abebaw Birhanie

  Abebaw Birhanie9 שעות לפני

  Waiting ....

 20. ማራናታ ማራናታ

  ማራናታ ማራናታ9 שעות לפני

  እንጠብቃለን

 21. Misgana Kaleab

  Misgana Kaleab9 שעות לפני

  Ezi neger even ab eritra ale neger gn ab social media sle zeytngre eu yesaznal

 22. አለምነሽ በቀለ

  አለምነሽ በቀለ9 שעות לפני

  ይቺ ገፎቃ ስታስጠላ በፈጣሪ ጥሩ ትዳር ፈተናው ብዙ ነው ትግስት እና ማስታዋል ያስፈልገዋል ከፈጣሪ በታች

 23. Metasebia Behaku

  Metasebia Behaku9 שעות לפני

  Egzyo semtgnaw shee .

 24. ሀብል ተሻመ

  ሀብል ተሻመ10 שעות לפני

  👍😂👍👍

 25. አርቲስት ነፃነት ቻናል

  አርቲስት ነፃነት ቻናል10 שעות לפני

  ጤና ይስጥልኝ እንደኔ የዚ ቻናል አድናቂ የሆናችሁ ወጣት አዲስ ጀማሪ አርቲስት ነፃነት እባላለሁ የኤርትራ ልጅ ነኝ አሁን በስደት ታይላንድ ነው የምኖረው እባካችሁ ቻናሌ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ የማከብራችሁ የምወዳችሁ እህታችሁ ነኝ ከስደት ወደ ሃገራችን በሰላም ይመልሰን በዉስጥ በሃገር ያሉት ወገናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላም ያብዛልን #አሜን፫

 26. Queen Sheba DIY

  Queen Sheba DIY10 שעות לפני

  #ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል 👉👉👉#queen_sheba_diy አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል

 27. Natnael Mehari

  Natnael Mehari10 שעות לפני

  Des yemil program new gn ye senef mermari sera sele akerebachu gn keftognal wenjelegna yelelebet tarik shame new???

 28. Ethio fast mereja

  Ethio fast mereja10 שעות לפני

  ✋✋በጣም በዝቅተኛና በጥሩ ዋጋ የሚሸጡ መኪናዎች እና ቤቶች የምትፈልጉ ቻነሌ ውስጥ በርካታ አማራጮች ታገኛላችሁ👍👍

 29. አለምነሽ በቀለ

  አለምነሽ በቀለ10 שעות לפני

  ውይ አከራይ እዲህ ከሆነ😭😭😢😭😭

 30. POWER Entertainment

  POWER Entertainment10 שעות לפני

  እንዴ ምንድነው ቤተሰቦቹ ሊያገቡአት ነው እንዴ? ምን አገባቸው። ባልዬውም ቤተሰቦቹም ደደብ ሴጣን ናቸው ። ጋዜጠኛ ማን ፈራጅ አረገሽ. አቤት ፓሊስ ጠላው.

 31. ዓወት ነቲ ውፅዕ ህዝበይ

  ዓወት ነቲ ውፅዕ ህዝበይ10 שעות לפני

  እናት ምንም ያክል ጨካኝ ብትሆንም በልጅዋ ኣትጨክንም!የዚች ግን እናትነትዋንም ያጠራጥራል

 32. Rahel Belay

  Rahel Belay10 שעות לפני

  I like the way you explain things pick girls...

 33. Agmas Sisay

  Agmas Sisay11 שעות לפני

  ene yalgebagn meche nw yh hulu yetekeretse.....new film new mtasayun yale

 34. ADISS APP

  ADISS APP12 שעות לפני

  ያማል

 35. ADISS APP

  ADISS APP12 שעות לפני

  እናመስግናለን

 36. Tare Debela

  Tare Debela13 שעות לפני

  ehe neger gin fetera new ways ye ewunet new

 37. ሑርል አይን Tube

  ሑርል አይን Tube14 שעות לפני

  Kkkkkkkk shay bdabu yeblachew dess setel

 38. Selam.fseha Selam.fseha

  Selam.fseha Selam.fseha15 שעות לפני

  ምንም ቢበዙም የበቀሉ ግን አይመስሉም ለምን ብትይ የሰው ልጅ አረም አደለም ጎዳና ላይ ሊበቅል አችልም ንግግርሽን አስተካክይ ሁሉም የወጡበት ምክንያት ይኖራል ወይ በችግር ወይ በጥጋብ ወይ በቤተሰብ ወይም በራሱ

 39. Sami Sami

  Sami Sami15 שעות לפני

  በጣም ከባዶችነን እኛየሀበሻ ሴቶች

 40. Helen Daniel

  Helen Daniel17 שעות לפני

  ኣማራ ና እንስሳ ኣንድ ነው

 41. Teduada Solomon

  Teduada Solomon17 שעות לפני

  አረ አገራችን በኑሮ ውድነት። የሞተ ሰው የለም ጥጋብ ነው ሰውን የሚያጋድለው። ኢትዮጲያ አየሯ እራሱ ምግብ ነው

 42. aweke sisay

  aweke sisay17 שעות לפני

  ጀግና መርማሪ የልጂቷንሂወት አስተካከለው ስለ እውነት ለህፃንና ለናቶች የማያዳግም እርምጃ ቢወሰድ😢🙏

 43. milli ye havil

  milli ye havil18 שעות לפני

  እናም ጎደኛዬ ከባል ልጅ ወልዳለች

 44. yorasmara Hayleab

  yorasmara Hayleab18 שעות לפני

  What about that dog she sleeps with the father and son. And women here is talking about life continue are you kiding you have same mind like her sorry to whomever is going to live with you.

 45. Bekoji Tube

  Bekoji Tube20 שעות לפני

  እኔ የሚመስለኝ እንጀራ አባቱ ገድሎት ነው ሚሆነው ! ግን ምን አይነት ጭካኔ ይሆን ልጅን ጥሎ ወንድ ወዶ መቀመጥ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላት ለእናትየው ። ወንዶች ይታወቃል ብዙ ጊዜ ግድ የላቸውም ሁሉም ባይሆንም በአብዛኛው ግን እናት እንዲህ ስትጨክን ያሳዝናል ።

 46. Eyesus Yadnal

  Eyesus Yadnalיום לפני

  ሰው ይቀድማአል ከማንነት ሰውይቀድማአል ከቤሔር ልክ ነአው ሰው ይቀድማአል!!!!ዘረኝነት ይውደም

 47. Tarikua Selassa

  Tarikua Selassaיום לפני

  ወይ ጭካኔ እኔ ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ መከራ አይቻለው ለልጆቼ ስል አንዳንድ እናት ሁፍፍፍፍፍ

 48. Ethio Girls Fitness

  Ethio Girls Fitnessיום לפני

  በቤት ውስጥ ብቻ በሚሰራ ስፓርት አማላይ ተክለ ሰውነት በጣም ያማረ ዳሌና የሆነ ቅርፅ እንዲኖርሽ የEthio Girls Fitness ቤተሰብ ሁኚ

 49. zehara Saied

  zehara Saiedיום לפני

  በረቱ እናመሰግናለን የሰዉ ኩፈት እየጨመረ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

 50. Kidane Gebreigzi

  Kidane Gebreigziיום לפני

  Lemefaker edme wesage manew. Samy sewnetu 50amet byageba yechelal.

 51. Kidane Gebreigzi

  Kidane Gebreigziיום לפני

  Tekoy bayo mist liareg felego altesakam %1000

 52. tezetaee Arada

  tezetaee Aradaיום לפני

  ስለ ሕይወት አዘጋጆች ዝግጅታችሁ ጥሩ ነበር ነገር ግን መርማሪ አድርጋችሁ ያቀረባችሁት ተዋናይ የፀጉሩ እስታይል የፓሊሰ ስነሰርአት ያልጠበቀ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ

 53. Kirubel Joseph

  Kirubel Josephיום לפני

  How about the key and my license plate?

 54. Roza roza Urgo

  Roza roza Urgoיום לפני

  Miskin

 55. Teduada Solomon

  Teduada Solomonיום לפני

  የአባቱን ሚስት። ልጅ አስረገዘ ወዮዮ ዘመኑ ነው ወይስ ሰው ነው የተበላሼ ሴትዮይቱ በጣም ተሳስታለች የእንጄራ ልጇን አቤቱ ማረን የእኛ ስራ በጣም መሪር ነው

 56. የጌታ ቲዬብ

  የጌታ ቲዬብיום לפני

  ሰብስክራይብ እንደማመር በቅንነት

 57. Burita Mengesha

  Burita Mengeshaיום לפני

  ምስኪን፡እህታችን፡ፈጣሪ፡ነፍሳን፡ይማራት። ማን፡ይይዘዋል፡ብዬ፡ነበር።

 58. Fahad Alnabet

  Fahad Alnabetיום לפני

  ከጠክቶ ማደግ ያው እጠግቶ ያደው ነዊያውቀ